Debretsion Kidist Mariam We Kidus Gabriel Meredaja Mahiber (Edir) / ደብረፂዮን ቅድስት ማርያም ወ ቅዱስ ገብርኤል መረዳጃ ማህበር መመዝገቢያ ቅፅ

ይህ ዕድር በአንድ አባል ላይ የሞት ጥሪ በሚደርስ ጊዜ ለቀብር ማስፈጸሚያ የገንዘብ ችግር  እንዳይገጥመው በስምምነት የተወሰነውን ወጪ ለመሸፈን በአባላት ነፃ ፈቃድ ላይ በቤተ ክርስቲያኒቱ ሥር የተመሰረተ የመረዳጃ ዕድር ነው::
ይህም ክርስቲያናዊ የርኅራሄ እና የጋራ ኃላፊነት እሴቶችን ያቀፈ ነው።
የክፍያ መዋቅር


- ለአንድ ጊዜ የምዝገባ ክፍያ በሰው = $50 ነው
- ተቀማጭ የሚሆን የ6 ጊዜ የሀዘን ክፍያ ከያንዳንዱ አባል = $25 X 6 = $150 ነው
- አንድ አዲስ አባል በመጀመሪያው ቀን የሚከፍለው
 ⁠$50 + $150 = $200 ነው::
- ዕድርተኛ በሚሞትበት ጊዜ ከያንዳንዱ አባል የሚከፈለው መጠን = $25 ነው::


******************************************************************************************

This Edir is a voluntary fund established by the church to cover the agreed upon expenses of funerals in the event of the death of a member. It embodies the Christian values of compassion and shared responsibility. Through mutual aid, members offer financial, emotional, and spiritual support to strengthen one another in times of difficulty, embodying the Christian values of compassion and communal responsibility. 


Payment Structure

  • One-time registration fee per person= $50
  • Reserve fund (6-time bereavement fee per member) = $25 X 6 = $150
  • A new member pays on the first day  ⁠$50 + $150 = $200
  • Amount paid per member upon death of a member = $25
Edir Enrollment Fee / የእድር ምዝገባ ክፍያ
$200

No expiration

የአንድ ጊዜ ምዝገባ ክፍያ = $50, የ6 ክፍያ የመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ = $25 X 6 = $150, ጠቅላላ ዛሬ የሚከፈል $50 + $150 = $200, አባል በሚሞትበት ጊዜ የሚከፈለው መጠን = $25
Did you know? We fundraise with Zeffy to ensure 100% of your purchase goes to our mission!